4 መልአከ ገጹም በእግዚአብሔር ቃል ሙሴን እንዲህ አለው፥ “እግዚአብሔር አምላክ በስድስተኛው ቀን ፍጥረቱን ሁሉ ፈጥሮ እንደ ጨረሰ፥ የፍጥረትን ነገር ሁሉ ጻፍ፤