2 ይኸውም ለሕግና ለምስክርነት በሱባዔ የሚቈጠረው የዘመኑ አከፋፈል ከዓለም ፍጥረትና አዲስ ፍጥረት ከተፈጠረበት ቀን ጀምሮ፥ ሰማያትና ምድር፥ ፍጥረታቸውም ሁሉ የሰማይ ሠራዊት እንደ መሆናቸው እስኪታደሱ ድረስ ያለው የተጻፈበት ነው።