本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ኩፋሌ 2:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እግዚአብሔርም በምድር ላይ ለቀኖችና ለሱባዔዎች፥ ለወሮችና ለበዓሎች፥ ለዓመታትና ለኢዮቤላት፥ በዓመት ለሚመላለሱ ሰዓቶችም ሁሉ ታላቅ ምልክት እንዲሆን፥ በብርሃንና በጨለማ መካከልም ድንበርን እንዲለይ፥ በምድርም ላይ የሚበቅለውና የሚያድገው ሁሉ ይድን ዘንድ፥ ለማዳን ፀሐይን ፈጠረ፤ በአራተኛዪቱ ቀን እነዚህን ሦስቱን ፍጥረቶች ፈጥረ። 参见章节 |