Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 2:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 በዚ​ያ​ችም ቀን በየ​መ​ወ​ሰ​ኛ​ቸው የባ​ሕር ጥል​ቆ​ችን ፈጠ​ረ​ላት፤ ፈሳ​ሾ​ች​ንም ሁሉ፥ የው​ኃ​ዎ​ች​ንም መወ​ሰ​ኛ​ዎች፥ በተ​ራ​ራ​ዎች ሥር በም​ድር ውስጥ ምን​ጮች ሁሉና በተ​ራ​ራ​ዎች ሥር ያሉ የው​ኃ​ዎ​ችን መወ​ሰ​ኛ​ዎች ሁሉ፥ በም​ድር ያሉ የው​ኃ​ዎ​ች​ንም ጕድ​ጓድ ሁሉ ፈጠ​ረ​ላት። በየ​ዘ​ሩም የሚ​ዘ​ራ​ውን ዘር፥ የሚ​በ​ላ​ው​ንም ዘር ሁሉ፥ የሚ​ያ​ፈሩ እን​ጨ​ቶ​ች​ንና ዛፎ​ች​ንም፥ በገ​ነ​ትም ለተ​ድላ የተ​ፈ​ጠሩ ተክ​ሎ​ችን፥ በሦ​ስ​ተ​ኛ​ዪቱ ቀን እነ​ዚ​ህን አራ​ቱን ታላ​ላ​ቆች ፍጥ​ረ​ቶች ፈጠረ።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 2:12
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告