11 ውኃዎችም እንዳዘዛቸው እንደዚሁ ተዘጋጁ። ከምድር ፊት ወደ አንድ ቦታ ሄደው ከዚህ ከጠፈር በታች በውቅያኖስ ተወሰኑ፤ ምድርም ተገለጠች።