8 ይህች መጽሐፍ በእነርሱ ላይ ሥርዐት ትሁንባቸው። እኔ የማዝዛቸውን ትእዛዜን ሁሉ ይዘነጋሉና፥ አሕዛብንም ተከትለው ወደ ኀጢአታቸው ይሄዳሉና፥ ለጣዖቶቻቸውም ይገዛሉና፤ በእነርሱም መከራንና ጭንቅን፥ ጦርንም ለማምጣት መሰናክል ይሆንባቸዋል።