本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ኩፋሌ 1:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አንተም እኔ ዛሬ የነገርሁህን ይህን ሁሉ ነገር ጻፍ። እኔ ቍጣቸውን አውቃለሁና፥ ማርና ወተትን የምታስገኝ ሀገርን ለልጆቻችሁ እሰጣለሁ ብዬ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም ወደማልሁላቸው ሀገር ሳላገባቸው አንገታቸው ደንዳና እንደ ሆነ አውቃለሁና፥ በልተውና ጠግበው ከመከራቸው ሁሉ ወደማያድናቸው ወደ ልዩ ጣዖት ይመለሳሉና። 参见章节 |