6 ይህ ሁሉ ነገር በእነርሱ ላይ በመጣባቸው ጊዜ እንዲህ ይናገራል። በፈረድሁባቸው ሁሉ፥ በሥራቸውም ሁሉ ከእነርሱ ይልቅ እኔ እውነተኛ እንደ ሆንሁ ያውቃሉ፤ ከእነርሱም ጋር ያለሁ እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።