本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ኩፋሌ 1:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እንዲህም አለው፥ “በዚህ ተራራ ላይ እኔ በምነግርህ ነገር ሁሉ ልብህን አኑር። በአንተና በእኔ መካከል በደብረ ሲና ዛሬ ለልጆቻቸው የሚደረገውን፥ እኔ የምሠራውን ሥርዐት ለማስፈረስ ስለ ሠሩት ኀጢአት ሁሉ እንደ ተለየሁአቸው ልጆቻቸው ይሰሙ ዘንድ በመጽሐፍ ጻፈው።” 参见章节 |