26 እኔ የእስራኤል አምላክ እንደ ሆንሁ፥ ለያዕቆብ ልጆች ሁሉ አባት እንደ ሆንሁ፤ በደብረ ጽዮንም ለዘለዓለም ንጉሥ እንደ ሆንሁ ሁሉ ያውቃል፤ ጽዮን ኢየሩሳሌምም የከበረች ትሆናለች።”