25 መልአከ ገጹንም እንዲህ አለው፥ “ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ለዘለዓለም የምመሰገንበት ቤተ መቅደስ በመካከላቸው እስኪሠራ ድረስ እግዚአብሔርም ለሁሉ እስኪታይ ድረስ የሚሆነውን ለሙሴ ጻፍለት።