本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ኩፋሌ 1:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አንተም በዚህ ተራራ ላይ እኔ የምነግርህን ይህን ነገር ሁሉ፥ የፊቱንና የኋላውን፥ ይመጣ ዘንድ ያለውንም፥ ሕጉና አምልኮቱም በሚነገሩበት በዓመቱ ቍጥር እስከ ዘለዓለም ድረስ የሚሆነውን የዘመኑን አከፋፈል ሁሉ፥ እኔም ወርጄ በዘመኑ ሁሉ ከእነርሱ ጋር እስክኖር ድረስ የሚደረገውን ሁሉ ጻፍ።” 参见章节 |