22 ከዚያች ቀን ጀምሮ እስከ ዘለዓለም ድረስ እኔን ከመከተል ወደ ኋላ እንዳይመለሱ አነጻቸዋለሁ፤ ልቡናቸውም እኔን ትከተላለች፤ ትእዛዜንም ሁሉ ይፈጽማሉ።