21 ከዚህም በኋላ በፍጹም ቅንነት፥ በፍጹም ልቡናና በፍጹም ሰውነት ወደ እኔ ይመለሳሉ። የልቡናቸውን ቈላፍነትና የዘራቸውን ልቡና ቈላፍነት እቈርጣለሁ። ንጹሕ ልቡናንም እፈጥርላቸዋለሁ።