20 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ አለው፥ “እኔ ክርክራቸውንና አሳባቸውን አውቃለሁ፤ አንገታቸው ደንዳና ነው። ኀጢአታቸውንና የአባቶቻቸውን ኀጢአት እስኪያውቁ ድረስ አይሰሙም።