19 እነርሱስ በታላቅ ኀይልህ ከግብፅ ሰዎች እጅ ያዳንኻቸው ወገኖችህና ማደሪያዎችህ ናቸው። ንጹሕ ልቡናን ፍጠርላቸው። የተቀደሰ መንፈስንም አሳድርባቸው፤ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም ድረስ በኀጢአታቸው አይሰነካከሉ።”