18 አቤቱ፥ ይቅርታህ በወገኖችህ ላይ ከፍ ከፍ ይበል፤ የቀና ልቡናንም ፍጠርላቸው። በፊትህ ለማጣላት ፥ ከባለምዋልነትህም ይጠፉ ዘንድ ከእውነተኛ ሥራ ሁሉ ለማሰነካከል የዲያብሎስ መንፈስ አይሠልጥንባቸው።