15 እገለጥላቸው ዘንድ ይፈልጉኛል። በፍጹም ልባቸውና በፍጹም ነፍሳቸውም በፈለጉኝ ጊዜ፥ እኔ በእውነት ብዙ ሰላምን እገልጥላቸዋለሁ፤ በፍጹም ልቤና በፍጹም ነፍሴ ወደ ቀና ሕግ እመልሳቸዋለሁ።