14 ከዚህም በኋላ በፍጹም ልባቸው፥ በፍጹም ነፍሳቸው፥ በፍጹም ኀይላቸውም ከአሕዛብ መካከል ወደ እኔ ይመለሳሉ። እኔም ከአሕዛብ ሁሉ መካከል እሰበስባቸዋለሁ።