13 “ሕጌን ሁሉ፥ ትእዛዜንም ሁሉ፥ ፍርዴንም ሁሉ፥ ሥርዐቴንም ሁሉ ይዘነጋሉ። የወሩን መባቻና ሰንበትን፥ በዓሉንና ኢዮቤልዩን፥ ሥርዐቱንም፥ ይዘነጋሉ።