12 ከእነርሱም ፊቴን እመልሳለሁ፤ ለመበዝበዝና ለመማረክ፥ ለመዘረፍም ይሆኑ ዘንድ በአሕዛብ እጅ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ፤ ከኢየሩሳሌምም መካከል አርቃቸዋለሁ፤ በአሕዛብም መካከል እበትናቸዋለሁ።