11 ሕግን የሚሹ ሰዎችንም ይገድሉአቸዋል፤ ከሀገርም አስወጥተው ይሰድዱአቸዋል፤ ሁሉንም ያቦዝናሉ፤ በዐይኖችም ፊት ክፉ ሥራ መሥራትን ይጀምራሉ።