本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ኩፋሌ 1:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በዓላትን፥ መስገጃ ዛፍንና ጣዖትን ሠርተው ለመሳት እየራሳቸው ይሰግዳሉ። ልጆቻቸውንም ለአጋንንት፥ በልቡናቸው ስተው ለሠሩትም ጣዖት ሁሉ ይሠዋሉ፤ አዳኝባቸውም ዘንድ ወደ እነርሱ ምስክሮችን እልካለሁ። ነገር ግን አይሰሙም፤ ምስክሮችንም ይገድላሉ። 参见章节 |