本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ኩፋሌ 1:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የእስራኤል ልጆች ከግብፅ በወጡበት በመጀመሪያው ዘመን እንዲህ ሆነ። በሦስተኛው ወር፥ ያ ወር በባተ በዐሥራ ስድስተኛው ቀን፥ እግዚአብሔር፥ “ከእኔ ዘንድ ወደዚህ ተራራ ውጣ፤ በጻፍኸውም መጠን ልብ ታስደርጋቸው ዘንድ ሕጉና ሥርዐቱ የተጻፉባቸውን ሁለቱን የዕንቍ ጽላት እሰጥሀለሁ” ብሎ ለሙሴ ተናገረ። 参见章节 |