Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 8:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 ኢያ​ሱም በእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ሁሉ ፊት በድ​ን​ጋ​ዮቹ ላይ ሙሴ የጻ​ፈ​ውን ይህን ሁለ​ተ​ኛ​ውን ሕግ በድ​ን​ጋ​ዮች ላይ ጻፈ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 ኢያሱም ሙሴ የጻፈውን የሕግ መጽሐፍ እስራኤላውያን እያዩ በድንጋዮች ላይ ቀረጸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 የእስራኤልም ልጆች እያዩ በዚያ ስፍራ በድንጋዮቹ ላይ የሙሴን ሕግ ጻፈባቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 ሙሴ ጽፎት የነበረውን የኦሪትን ሕግ ኢያሱ በእስራኤላውያን ፊት በድንጋይ ላይ ጻፈው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 የእስራኤልም ልጆች ሲያዩ በዚያ ስፍራ በድንጋዮቹ ላይ የሙሴን ሕግ ጻፈባቸው።

参见章节 复制




ኢያሱ 8:32
2 交叉引用  

የዚ​ህ​ንም ሕግ ቃሎች ሁሉ የተ​ገ​ለጠ አድ​ር​ገህ በድ​ን​ጋ​ዮቹ ላይ ጻፍ።”


跟着我们:

广告


广告