ኢያሱ 22:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ኢያሱም መረቃቸው፤ አሰናበታቸውም፤ ወደ ቤታቸውም ሄዱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ከዚያም ኢያሱ መርቆ አሰናበታቸው፤ እነርሱም ወደ ቤታቸው ተመለሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ኢያሱም ባረካቸው፥ እንዲሄዱም አሰናበታቸው፤ ወደ ቤታቸውም ሄዱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ኢያሱም ባርኮ አሰናበታቸውና ወደ ሰፈራቸው ሄዱ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ኢያሱም መረቃቸው፥ ሰደዳቸውም፥ ወደ ቤታቸውም ሄዱ። 参见章节 |