ኢያሱ 19:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 የንፍታሌም ልጆች ነገድ ርስት እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም39 እነዚህ ለንፍታሌም ነገድ ርስት ሆነው በየጐሣው የተደለደሉ ከተሞችና መንደሮች ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 የንፍታሌም ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 ስለዚህ እነዚህ ታላላቅና ታናናሽ ከተሞች ለንፍታሌም ነገድ በየወገናቸው ርስት ሆኖ በተሰጠው ምድር ክልል ውስጥ የሚገኙ ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 የንፍታሌም ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። 参见章节 |