Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 19:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

38 ቄሮህ፥ ሚጋ​ላ​ህ​ሪም፥ ቤታ​ሚና፥ ቴስ​ሚስ፤ ዐሥራ ዘጠኝ መን​ደ​ሮ​ችና ከተ​ሞ​ቻ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38 ይርኦን፣ ሚግዳልኤል፣ ሖሬም፣ ቤትዓናትና ቤትሳሚስ። እነዚህ ከነመንደሮቻቸው ዐሥራ ዘጠኝ ከተሞች ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

38 ይርኦን፥ ሚግዳል-ኤል፥ ሖሬም፥ ቤት-ዓናት፥ ቤት-ሳሚስ፤ ዐሥራ ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

38 ይርኦን፥ ሚግዳልኤል፥ ሖሬም፥ ቤትዐናትና ቤትሼሜሽ ተብለው የሚጠሩ ዐሥራ ዘጠኝ ከተሞች በዙሪያቸው ታናናሽ ከተሞች ጋር በዚህ ክልል ውስጥ ይገኛሉ፤

参见章节 复制




ኢያሱ 19:38
6 交叉引用  

አሜ​ስ​ያስ ግን አል​ሰ​ማም፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ንጉሥ ዮአስ ዘመተ፤ እር​ሱና የይ​ሁዳ ንጉሥ አሜ​ስ​ያ​ስም በይ​ሁዳ ባለች በቤ​ት​ሳ​ሚስ ፊት ለፊት ተያዩ።


ድን​በ​ሩም ከበ​ኣላ በባ​ሕር በኩል ያል​ፋል፤ ከዚ​ያም በኢ​ያ​ሪም ከተማ ደቡብ በኩ​ልና በኪ​ስ​ሎን ሰሜን በኩል ወደ አሥ​ራ​ቱስ ድን​በር ያል​ፋል፤ በፀ​ሐይ ከተ​ማም ላይ ይወ​ር​ዳል፤ በሊ​ባም በኩል ያል​ፋል።


ድን​በ​ራ​ቸ​ውም ወደ ታቦ​ርና ወደ ሰሌም፥ በም​ዕ​ራብ በኩል ወደ ቤተ​ሳ​ሚስ ይደ​ር​ሳል፤ የድ​ን​በ​ራ​ቸው መው​ጫም ዮር​ዳ​ኖስ ነበረ፤ ዐሥራ ስድ​ስት ከተ​ሞ​ችና መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም።


ቃዴስ፥ አስ​ራ​ይስ፥ የአ​ሦር ምንጭ፥


የን​ፍ​ታ​ሌም ልጆች ነገድ ርስት እነ​ዚህ ከተ​ሞ​ችና መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸው ናቸው።


ንፍ​ታ​ሌ​ምም የቤ​ት​ሳ​ሚ​ስ​ንና የቤ​ቴ​ኔ​ስን ሰዎች አላ​ጠ​ፋ​ቸ​ውም፤ በም​ድ​ሩም በተ​ቀ​መ​ጡት በከ​ነ​ዓ​ና​ው​ያን መካ​ከል ተቀ​መጡ፤ ነገር ግን በቤ​ት​ሳ​ሚ​ስና በቤ​ቴ​ኔስ የሚ​ኖሩ ሰዎች ገባ​ሮች ሁኑ​ላ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告