ኢያሱ 19:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የዛብሎን ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እነዚህ ሁሉ ለዛብሎን ነገድ ርስት ሆነው ለየጐሣ ለየጐሣው የተደለደሉ ከተሞችና መንደሮቻቸው ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የዛብሎን ልጆች ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ስለዚህም እነዚህ ታላላቅና ታናናሽ ከተሞች ለዛብሎን ነገድ በየወገናቸው የተሰጡ ርስቶች ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 የዛብሎን ልጆች ርስት በየወገኖቻቸው እነዚህ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። 参见章节 |