ኢያሱ 15:51 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 ጎሶም ከሉም፥ ከናም፥ ዐሥራ አንድ ከተሞችና መንደሮቻቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም51 ጎሶም፣ ሖሎንና ጊሎ፤ እነዚህም ዐሥራ አንዱ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)51 ጎሶም፥ ሖሎን፥ ጊሎ፤ ዐሥራ አንድ ከተሞችና መንደሮቻቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም51 ጎሼን፥ ሖሎንና ጊሎ ተብለው የሚጠሩ በድምሩ ዐሥራ አንድ ከተሞች ሲሆኑ በዙሪያቸው ያሉትንም ትናንሽ ከተሞችን ያጠቃልላሉ። 参见章节 |