ኢያሱ 15:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 አቃሮን ከመንደሮችዋና ከመሰማሪያዎችዋ ጋር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም45 አቃሮን በዙሪያዋ ካሉ ሰፈሮችና መንደሮቿ ጋራ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 አቃሮን ከተመሸጉና ካልተመሸጉ መንደሮችዋ ጋር፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 በዚያም ከታናናሽ ከተሞችዋና መንደሮችዋ ጋር ዔቅሮን የምትባል ከተማ ነበረች፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 አቃሮን ከተመሸጉና ካልተመሸጉ መንደሮችዋ ጋር፥ 参见章节 |