Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 15:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 ሴቃ​ርም፥ ጋዴ​ርና ሰፈ​ሮ​ችዋ፥ ዐሥራ አራት ከተ​ሞ​ችና መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 ሽዓራይም፣ ዓዲታይም፣ ግዴራ፣ ግዴሮታይም ናቸው፤ ከተሞቹም ከነመንደሮቻቸው ዐሥራ አራት ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 ሽዓራይም፥ ዓዲታይም፥ ግዴራ፥ ግዴሮታይም፤ ዐሥራ አራት ከተሞችና መንደሮቻቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

36 ሻዕራይም፥ ዐዲታይም፥ ገዴራና ገዴሮታይም ተብለው የሚጠሩ በድምሩ ዐሥራ አራት ከተሞች ሲሆኑ፥ በዙሪያቸው የሚገኙ ታናናሽ ከተሞችን ሁሉ ያጠቃልላል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 ዓዶላም፥ ሰኰት፥ ዓዜቃ፥ ሽዓራይም፥ ዓዲታይም፥ ግዴራ፥ ግዴሮታይም፥ አሥራ አራት ከተሞችና መንደሮቻቸው።

参见章节 复制




ኢያሱ 15:36
5 交叉引用  

ገባ​ዖ​ና​ዊው ሰማ​ያስ፥ እርሱ በሠ​ላ​ሳው መካ​ከ​ልና በሠ​ላ​ሳው ላይ ኀያል ሰው ነበረ፤ ኤር​ም​ያስ፥ ሕዝ​ኤል፥ ዮሐ​ናን፥ ገድ​ሮ​ታዊ ዮዛ​ባት፤


በቈ​ላ​ውም ውስጥ ባሉት በወ​ይ​ራ​ውና በሾ​ላው ዛፎች ላይ ጌድ​ራ​ዊው በአ​ል​ሐ​ናን ሹም ነበረ፤ በዘ​ይ​ቱም ቤቶች ላይ ኢዮ​አስ ሹም ነበረ፤


ኤር​ሙት፥ ኤዶ​ላም፥ ሜም​ብራ፥ ሰአክ፥ አዚቃ፤


ሴና፥ አዳ​ሶን፥ ማጋ​ዳ​ል​ጋድ፤


የእ​ስ​ራ​ኤ​ልና የይ​ሁዳ ሰዎ​ችም ተነ​ሥ​ተው እልል አሉ፤ ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ን​ንም እስከ ጌትና እስከ አስ​ቀ​ሎና በር ድረስ አሳ​ደ​ዱ​አ​ቸው። የፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንም በድ​ኖ​ቻ​ቸው እስከ ጌትና እስከ አቃ​ሮን በሮች ድረስ በመ​ን​ገድ ላይ ወደቁ።


跟着我们:

广告


广告