Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 15:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 በደ​ቡ​ብም በኩል በም​ድ​ራ​ቸው ዳርቻ እስከ ኤዶ​ም​ያስ ድን​በር ያሉት የይ​ሁዳ ልጆች ነገድ ከተ​ሞች እነ​ዚህ ነበሩ፤ ቤሴ​ሌ​ኤል፥ አራ፥ አሦር፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 በኔጌብ አካባቢ በኤዶም ድንበር ላይ በወሰኑ ጫፍ የሚገኙት የይሁዳ ነገድ ደቡባዊ ከተሞች እነዚህ ነበሩ፤ ቀብጽኤል፣ ዔዴር፣ ያጉር፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 በደቡብም በኩል በምድራቸው ዳርቻ አጠገብ እስከ ኤዶምያስ ድንበር ያሉት የይሁዳ ልጆች ነገድ ከተሞች እነዚህ ነበሩ፤ ቀብሴኤል፥ ዔደር፥ ያጉር፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 በስተደቡብ በኤዶም ዳርቻ ያሉት የይሁዳ ነገድ ከተሞች ቃብዱኤል፥ ዔዴርና ያጉር ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 በደቡብም በኩል በምድራቸው ዳርቻ አጠገብ እስከ ኤዶምያስ ድንበር ያሉት የይሁዳ ልጆች ነገድ ከተሞች እነዚህ ነበሩ፥

参见章节 复制




ኢያሱ 15:21
8 交叉引用  

ከዚ​ህም በኋላ እስ​ራ​ኤል በዚ​ያች ምድር ሳለ ሮቤል ሄደ፤ ከአ​ባቱ ከያ​ዕ​ቆብ ዕቅ​ብት ከባላ ጋርም ተኛ፤ እስ​ራ​ኤ​ልም ሰማ። በፊ​ቱም ክፉ ነገር ሆነ።


በቀ​በ​ስ​ሄል የነ​በ​ረው ታላቅ ሥራ ያደ​ረ​ገው የዮ​ዳሄ ልጅ በና​ያስ የሞ​ዓ​ባ​ዊ​ውን የአ​ር​ኤ​ልን ሁለት ልጆች ገደለ፤ በአ​መ​ዳ​ዩም ወራት ወርዶ በጕ​ድ​ጓድ ውስጥ አን​በሳ ገደለ።


በቤ​ር​ሳ​ቤ​ህም፥ በሰ​ም​ዓም፥ በሞ​ላዳ፥ በሐ​ጸ​ር​ሱ​ዓል፥


ስለ መን​ደ​ሮ​ቹና ስለ እር​ሻ​ዎ​ቻ​ቸው ከይ​ሁዳ ልጆች ዐያ​ሌ​ዎች በቂ​ር​ያ​ት​አ​ር​ባ​ቅና በመ​ን​ደ​ሮ​ችዋ፥ በዲ​ቦ​ንና በመ​ን​ደ​ሮ​ች​ዋም፥ በቃ​ጽ​ብ​ኤ​ልና በመ​ን​ደ​ሮ​ች​ዋም፥


እንዴት ትልቅ ነገርም እንዳደረገ ሰምተው ብዙ ሰዎች ከይሁዳ ከኢየሩሳሌምም ከኤዶምያስም ከዮርዳኖስ ማዶም ከጢሮስና ከሲዶና ምድርም ወደ እርሱ መጡ።


በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸ​ውም የይ​ሁዳ ልጆች ነገድ ርስት ይህ ነው።


ኤቃም፥ ሬግማ፥ አሩ​ሔል፤


ሁለ​ተ​ኛ​ውም ዕጣ ለስ​ም​ዖን ልጆች ነገድ በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው ወጣ፤ ርስ​ታ​ቸ​ውም በይ​ሁዳ ልጆች ርስት መካ​ከል ነበረ።


跟着我们:

广告


广告