ኢያሱ 15:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በየወገኖቻቸውም የይሁዳ ልጆች ነገድ ርስት ይህ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ለይሁዳ ነገድ በየጐሣቸው የተሰጣቸው ርስት ይህ ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በየወገኖቻቸውም የይሁዳ ልጆች ነገድ ርስት ይህ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 የይሁዳ ነገድ በየወገናቸው የተቀበሉት የርስት ድርሻ ይህ ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 በየወገኖቻቸውም የይሁዳ ልጆች ነገድ ርስት ይህ ነው። 参见章节 |