ዮሐንስ 9:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በዓለም ሳለሁ፤ የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በዓለም እስካለሁ ድረስ የዓለም ብርሃን ነኝ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በዓለም ላይ ሳለሁ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 በዓለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን ነኝ።” 参见章节 |