ዮሐንስ 9:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አይሁድም፥ “ሰውየው የት አለ?” አሉት፤ እርሱም፥ “አላውቅም” አላቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እነርሱም፣ “ታዲያ፣ ያ ሰው የት አለ?” አሉት። እርሱም፣ “እኔ አላውቅም” አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 “ያ ሰው ወዴት ነው?” አሉት። “አላውቅም” አለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እነርሱም “ሰውየው አሁን የት አለ?” አሉት። እርሱም “የት እንዳለ እኔ አላውቅም” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 “ያ ሰው ወዴት ነው?” አሉት። “አላውቅም” አለ። 参见章节 |