ዮሐንስ 8:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ዳግመኛም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እንደ ገናም ጐንበስ ብሎ በምድር ላይ ጻፈ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ደግሞም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ከዚህም በኋላ እንደገና ጐንበስ ብሎ በመሬት ላይ ጻፈ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ደግሞም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ። 参见章节 |