ዮሐንስ 8:58 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)58 ጌታችን ኢየሱስም፥ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ።” አላቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም58 ኢየሱስም፣ “እውነት እላችኋለሁ፤ አብርሃም ከመወለዱ በፊት እኔ፣ እኔ ነኝ” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)58 ኢየሱስም “እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ፤” አላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም58 ኢየሱስም “እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ አብርሃም ከመወለዱ በፊት እኔ ነበርኩ፤ አሁንም፥ ወደፊትም አለሁ።” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)58 ኢየሱስም፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ” አላቸው። 参见章节 |