Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዮሐንስ 8:57 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

57 አይ​ሁ​ድም፥ “ገና አምሳ ዓመት ያል​ሞ​ላህ እን​ዴት አብ​ር​ሃ​ምን አየህ?” አሉት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

57 አይሁድም፣ “ገና ዐምሳ ዓመት ያልሞላህ፣ አንተ አብርሃምን አይተሃል!” አሉት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

57 አይሁድም “ገና አምሳ ዓመት አልሞላህም፤ አብርሃምን አይተሃልን?” አሉት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

57 በዚህ ጊዜ አይሁድ፥ “አንተ ገና ኀምሳ ዓመት እንኳ አልሆነህም፤ ታዲያ እንዴት አብርሃምን አየሁ ትላለህ?” አሉት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

57 አይሁድም፦ “ገና አምሳ ዓመት ያልሆነህ አብርሃምን አይተሃልን?” አሉት።

参见章节 复制




ዮሐንስ 8:57
2 交叉引用  

አይ​ሁድ፥ “አንተ ማን ነህ?” ብለው ይጠ​ይ​ቁት ዘንድ ካህ​ና​ት​ንና ሌዋ​ው​ያ​ንን ከኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም በላኩ ጊዜ የዮ​ሐ​ንስ ምስ​ክ​ር​ነት ይህ ነው።


ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም፥ “እው​ነት እው​ነት እላ​ች​ኋ​ለሁ፤ አብ​ር​ሃም ሳይ​ወ​ለድ እኔ አለሁ።” አላ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告