Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዮሐንስ 8:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

45 እኔ ግን እው​ነ​ትን እና​ገ​ራ​ለ​ሁና አታ​ም​ኑ​ኝም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

45 እኔ ግን እውነት ስለምናገር አታምኑኝም!

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

45 እኔ ግን እውነትን ስለምናገር አታምኑኝም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

45 እኔ ግን እውነትን ስለምናገር አታምኑኝም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

45 እኔ ግን እውነትን የምናገር ስለ ሆንሁ አታምኑኝም።

参见章节 复制




ዮሐንስ 8:45
7 交叉引用  

ጲላ​ጦ​ስም፥ “እን​ግ​ዲያ አንተ ንጉሥ ነህን?” አለው፤ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም መልሶ፥ “እኔ ንጉሥ እንደ ሆንሁ አንተ ራስህ ትላ​ለህ፤ እኔ ስለ​ዚህ ተወ​ለ​ድሁ፤ ስለ​ዚ​ህም ለእ​ው​ነት ልመ​ሰ​ክር ወደ ዓለም መጣሁ፤ ከእ​ው​ነት የሆነ ሁሉ ቃሌን ይሰ​ማ​ኛል” አለው።


ዓለም እና​ን​ተን ሊጠ​ላ​ችሁ አይ​ች​ልም፤ እኔን ግን ይጠ​ላ​ኛል፤ ሥራዉ ክፉ እንደ ሆነ እኔ እመ​ሰ​ክ​ር​በ​ታ​ለ​ሁና።


ስለ ኀጢ​ኣት ከእ​ና​ንተ የሚ​ወ​ቅ​ሰኝ ማን ነው? እኔ እው​ነት የም​ና​ገር ከሆ​ንሁ ለምን አታ​ም​ኑ​ኝም?


እው​ነ​ቱን ስለ ነገ​ር​ኋ​ችሁ ባላ​ጋራ ሆን​ኋ​ች​ሁን?


跟着我们:

广告


广告