Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዮሐንስ 7:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

49 ኦሪ​ትን ከማ​ያ​ውቁ ከእ​ነ​ዚህ ስሑ​ታን ሕዝብ በቀር፤ እነ​ር​ሱም የተ​ረ​ገሙ ናቸው።”

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

49 ሕጉን የማያውቅ ይህ ሕዝብ ግን የተረገመ ነው።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

49 ነገር ግን ሕግን የማያውቀው ይህ ሕዝብ ርጉም ነው፤”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

49 ይህ የሙሴን ሕግ የማያውቅ ሕዝብ በእርግጥ የተረገመ ነው።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

49 ነገር ግን ሕግን የማያውቀው ይህ ሕዝብ ርጉም ነው” ብለው መለሱላቸው።

参见章节 复制




ዮሐንስ 7:49
11 交叉引用  

ስለ​ዚህ የተ​ጨ​ነ​ቃ​ችሁ ሰዎ​ችና በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ያለ​ውን ሕዝብ የም​ት​ገዙ አለ​ቆች ሆይ፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ስሙ።


ለክ​ፋት ጥበ​በ​ኞች ለሆኑ፥ እኛ ጠቢ​ባን ነን ለሚ​ሉም ወዮ​ላ​ቸው!


“እኔ ንጹሕ ነኝና ከእኔ ራቁ፥ ወደ እኔም አት​ቅ​ረቡ” ይላሉ። ስለ​ዚ​ህም የቍ​ጣዬ ጢስ በዘ​መኑ ሁሉ እንደ እሳት ይነ​ድ​ድ​ባ​ቸ​ዋል።


ከአ​ለ​ቆች ወይም ከፈ​ሪ​ሳ​ው​ያን ያመ​ነ​በት አለን?


ከእ​ነ​ር​ሱም አንዱ ቀድሞ በሌ​ሊት ወደ ጌታ​ችን ኢየ​ሱስ የሄ​ደው ኒቆ​ዲ​ሞስ እን​ዲህ አላ​ቸው።


እነ​ር​ሱም መል​ሰው፥ “ራስህ በኀ​ጢ​ኣት የተ​ወ​ለ​ድህ አንተ እኛን ታስ​ተ​ም​ረ​ና​ለ​ህን?” አሉት፤ ወደ ውጭም አወ​ጡት።


ከፈ​ሪ​ሳ​ው​ያ​ንም ከእ​ርሱ ጋር የነ​በ​ሩት ይህን ሲና​ገር ሰም​ተው፥ “እኛ ደግሞ ዕዉ​ሮች ነን?” አሉት።


跟着我们:

广告


广告