ዮሐንስ 7:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ስለ እርሱም ሕዝቡ እርስ በርሳቸው ተለያዩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ስለዚህም በኢየሱስ ምክንያት በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ስለዚህም ከእርሱ የተነሣ በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ስለዚህ በእርሱ ምክንያት በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 እንግዲህ ከእርሱ የተነሣ በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ፤ 参见章节 |