ዮሐንስ 6:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 አባቶቻችሁስ በምድረ በዳ መና በሉ፥ ሞቱም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም49 አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና በሉ፤ ይሁን እንጂ ሞቱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና በሉ፤ ሞቱም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም49 አባቶቻችሁ በበረሓ መና በሉ፤ ነገር ግን ሞቱ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)49 አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና በሉ ሞቱም፤ 参见章节 |