ዮሐንስ 6:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ጌታችን ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፥ “እርስ በርሳችሁ አታንጐራጕሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “እርስ በርሳችሁ አታጕረምርሙ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ኢየሱስም መለሰ፥ አላቸውም፦ “እርስ በእርሳችሁ አታንጐራጉሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እርስ በርሳችሁ አታጒረምርሙ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 እርስ በርሳችሁ አታንጐራጕሩ። 参见章节 |