ዮሐንስ 6:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ባሕሩ ግን ይታወክ ነበር፤ ጽኑ ነፋስ ይነፍስ ነበርና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ኀይለኛ ነፋስ ይነፍስ ስለ ነበር ባሕሩ ተናወጠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ኀይለኛ ነፋስ ይነፍስ ስለ ነበር፤ ባሕሩ ተናወጠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ። 参见章节 |