ዮሐንስ 5:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ጌታችን ኢየሱስም፥ “ተነሥና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ኢየሱስም፣ “ተነሥ! መተኛህን ተሸክመህ ሂድ” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ኢየሱስ “ተነሣና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ፤” አለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ኢየሱስም “ተነሥ! አልጋህን ተሸከምና ሂድ!” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ኢየሱስ፦ ተነሣና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ አለው። 参见章节 |