ዮሐንስ 5:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ቃሉም የላችሁም፤ በእናንተ ዘንድም አይኖርም፤ እርሱ የላከውን አላመናችሁምና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም38 የላከውንም ስላላመናችሁ ቃሉ በእናንተ አይኖርም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 እርሱ የላከውንም እናንተ አታምኑምና፤ በእናንተ ዘንድ የሚኖር ቃሉ የላችሁም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 እርሱ የላከውን ስለማታምኑ የእርሱ ቃል በእናንተ ዘንድ አይኖርም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 እርሱም የላከውን እናንተ አታምኑምና በእናንተ ዘንድ የሚኖር ቃሉ የላችሁም። 参见章节 |