ዮሐንስ 5:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 “እኔ ለራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 “እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር፣ ምስክርነቴ ተቀባይነት አይኖረውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 እኔ ለእራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 “እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 እኔ ስለ እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር ምስክሬ እውነት አይደለም፤ 参见章节 |