Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዮሐንስ 5:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 አይ​ሁ​ድም፥ “አል​ጋ​ህን ተሸ​ክ​መህ ሂድ ያለህ ሰው​ዬው ማነው?” ብለው ጠየ​ቁት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 እነርሱም፣ “ ‘መተኛህን ተሸክመህ ሂድ’ ያለህ እርሱ ማነው?” ብለው ጠየቁት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 እነርሱም “‘አልጋህን ተሸክመህ ሂድ፤’ ያለህ ሰው ማን ነው?” ብለው ጠየቁት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 እነርሱም “አልጋህን ተሸክመህ ሂድ ያለህ ማን ነው?” ሲሉ ጠየቁት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 እነርሱም፦ አልጋህን ተሸክመህ ሂድ ያለህ ሰው ማን ነው? ብሎአው ጠየቁት።

参见章节 复制




ዮሐንስ 5:12
6 交叉引用  

ወደ መቅደስም ገብቶ ሲያስተምር የካህናት አለቆችና የሕዝብ ሽማግሎች ወደ እርሱ ቀረቡና “በምን ሥልጣን እነዚህን ታደርጋለህ? ይህንስ ሥልጣን ማን ሰጠህ?” አሉት።


እር​ሱም መልሶ፥ “ያዳ​ነኝ እርሱ፦ አል​ጋ​ህን ተሸ​ክ​መህ ሂድ አለኝ” አላ​ቸው።


ያ የተ​ፈ​ወ​ሰው ግን ያዳ​ነው ማን እንደ ሆነ አላ​ወ​ቀም፤ ጌታ​ችን ኢየ​ሱስ በዚያ ቦታ በነ​በ​ሩት ብዙ ሰዎች መካ​ከል ተሰ​ውሮ ነበ​ርና።


ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲ​ቀኑ ምስ​ክ​ራ​ቸው እኔ ነኝና፤ ነገር ግን ዐው​ቀው አይ​ደ​ለም።


እርስ በር​ሳ​ቸ​ውም፥ “ይህን ነገር ያደ​ረገ ማን ነው?” ተባ​ባሉ። በጠ​የ​ቁና በመ​ረ​መ​ሩም ጊዜ፥ “ይህን ነገር ያደ​ረገ የኢ​ዮ​አስ ልጅ ጌዴ​ዎን ነው” አሉ።


ሳኦ​ልም፥ “እና​ንተ የእ​ስ​ራ​ኤል አለ​ቆ​ችን ሁሉ ወደ​ዚህ አቅ​ርቡ፤ ዛሬ ይህ ኀጢ​ኣት በማን እንደ ሆነ ዕወቁ፤ ተመ​ል​ከ​ቱም፤


跟着我们:

广告


广告