ዮሐንስ 4:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 ጌታችን ኢየሱስም፥ “ሂድ፤ ልጅህስ ድኖአል” አለው፤ ያም ሰው፦ ጌታችን ኢየሱስ በነገረው ቃል አምኖ ሄደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም50 ኢየሱስም፣ “ልጅህ በሕይወት ይኖራልና ሂድ” አለው። ሰውየውም ኢየሱስ የተናገረውን ቃል አምኖ ሄደ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 ኢየሱስም “ሂድ፤ ልጅህ በሕይወት አለ፤” አለው። ሰውዬውም ኢየሱስ የነገረውን ቃል አምኖ ሄደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም50 ኢየሱስም “ወደ ቤትህ ሂድ! ልጅህ በሕይወት ይኖራል” አለው። ሰውየውም ኢየሱስ የተናገረውን ቃል አምኖ ወደ ቤቱ ሄደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)50 ኢየሱስም፦ ሂድ፤ ልጅህ በሕይወት አለ አለው። ሰውዬውም ኢየሱስ የነገረውን ቃል አምኖ ሄደ። 参见章节 |